ኡስ
ድንገት አይኖችህ ውስጥ አጣሁህ እንደ እኔ እንደ እኔ እማ ሳንናገር ብዙ እንል ነበር በመሃላችን ግን ሳይባሉ የቀሩት ቃላት ታፍነው ሊሞቱ ሆነ ከነሱ ተደብቀን እኔ እና አንተ ስንተዋወቅ እነሱ ታፍነው ሊሞቱ ሆነ ዛሬ ተናገሩ ዛሬ አደሙ ድንገት አይኖችህ ውስጥ አጣሁህ ድንገት አንደበት ውስጥ ብቅ አልክብኝ እንደ እኔ እንደ እኔ እማ ሳንናገር

this poem is a painting
~ archiving the ungovernable ~ march 23 2026 the salon series @ piehouse coop - amen, still standing after the floods – (a not-for-profit, worker-run, wheelchair accessible music and arts venue) – starting a radical library every other wednesday!!! deptford check it out shoutout shubbak dodging all the ops - this series wasn't
Winter 2025/26 Scholarship Proposal “I'm workin' on a song It isn't finished yet But when it's done and when I sing it …Spring will come again” ~ Orpheus in Hadestown i have been chewing? I have spent a year and some change chasing